ማንችስተር ዩናይትድ ጣፍጭ ድል አስመዘገበ

ማንችስተር ዩናይትድ ጣፍጭ ድል አስመዘገበ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ማንችስተር ሲቲን 2ለ1 በማሸነፍ ጣፍጭ ድል አስመዘግቧል።

የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ማርከስ ራሽፎርድ በ82’ተኛው ደቂቃ ፈርናንዴዝ
በ78’ደቂቃ ሲያስቆጥሩ የማንችስተር ሲቲን ግብ ግሪሊሽ በ60’ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል ።

👉ማንችስተር ዩናይትድ 2 -1 ማንችስተር ሲቲ

⚽️ፈርናንዴዝ 78 ⚽️ግሪሊሽ 60′
⚽️ራሽፎርድ 82′

ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፉን ተከትሎ ከሊጉ መሪ አርሰናል ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት በማጥበብ በሰላሳ ስምንት ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል ።

በቀጣይ የሊጉ መርሀ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከቶተንሀም
ማንችስተር ዩናይትድ በተስተካካይ ጨዋታ ከክርስታል ፓላስ እን ይገናኛሉ ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.