ባርሴሎናዎች የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጡ ።
ባርሴሎናዎች የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጡ ።
በስፔን ሱፐር ኮፓ ባርሴሎና ሪያል ቤቲስን በመለያያ ምት በማሸነፍ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።
ጨዋታው ሁለት አቻ መጠናቀቁን ተከትሎ ነው ወደ በመለያያ ምት የካታሎኑ ክለብ ያሸነፈው ።
የባርሴሎናን ግቦች ሉዋንዶውስኪ እና አንሱ ፋታ ሲያስቆጥሩ የሪያል ቤቲሲን ግቦች ደግሞ ፈኪር እና ሞሮን አስቆጥረዋል ።
በስፔን ሱፐር ኮፓ ውድድር የፍፃሜ ጨዋታ በኤልክላሲኮ ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ የሚገናኙ ይሆናል ።