ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ አደረጉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት በዛሬው ዕለት ከሞሮኮ አቻውን በወደጅነት በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የገጠመ ሲሆን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

ዋልያዎቹ ሰኞ ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር በድጋሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.