በ19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ነጥብ ተጋርቶ አጠናቀቀ።

በ19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
አርሰናል ነጥብ ተጋርቶ አጠናቀቀ።

ታሀሳስ 25 ቀን 2015 ማክሰኞ ምሽት 4ሰአት ከ45 የተጀመረ ጨዋታ ሲጠናቀቅ አርሰናል ከኒውካስል ዩንይትድ ጋር ያለምንም ግብ አቻ ተለያይቷል ።

👉አርሰናል 0-0 ኒውካስል ዩንይትድ

በዚህ ውጤት መሠረት አርሰናል 17 ጨዋታዎችን በማከናወን ነጥቡን 44 በማድረስ 16 ጨዋታ ካከናወነው ከተከታዩ ማንቸስተር ሲቲ በ8 ነጥብ በመብለጥ በአንደኝነት ሊጉን በመምራት ቀጥሏል።በቀጣይ ተጠባቂ ጨዋታ
አርሰናል ቶተነሀምን የሚገጥም ይሆናል።

በተመሳሳይ ሰአት በተከናወኑ ጨዋታዎች

👉 ኤቨርተን ብራይተን በብራይተን 4ለ0 ሲሸነፍ ሌስተር ሲቲ በፉሉሀም 1ለ0 ተሸንፏል።

ኤቨርተን 0-4 ብራይተን
⚽️ጋሪይ 90+2 ⚽️ሚቱማ 14′
⚽️ፈርጉሰን 51′
⚽️ማርች 54′
⚽️ግሮስ 57′

👉ሌስተር 0-1 ፉልሀም
⚽️ሚትሮቪች 17′

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.