ማንቸስተር ዩናይትድ ጣፈጭ ድል ተቀዳጀ።

19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
ማንቸስተር ዩናይትድ ጣፈጭ ድል ተቀዳጀ።

ታሀሳስ 25 ቀን 2015 ማክሰኞ ምሽት 5 ሰአት የተጀመረ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ማንቸስተር ዮናይትድ በርንማውዝን 3ለ0 አሸንፎ በሊጉ 17 ጨዋታዎችን በማከናወን በ35 ነጥብ እና በ7 ንጹህ ግብ አራተኛ ደረጃውን አስጠብቋል።

ማንቸስተር ዩንይትድ 3-0 በርንማውዝ
⚽️ካሴሜሮ 23′
⚽️ሾው 49′
⚽️ራሽፎርድ 86′

በቀጣይ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ማንቸስተር ሲቲን ይገጥማል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.