ማንቸስተር ዩናይትድ ድል ቀንቶቷል

ማንቸስተር ዩናይትድ አሸነፈ

የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሰኞ መስከረም 18 ቀን በተከናወነ የምሽት ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ኖቲንግሀም ፎረስትን 3ለ0 አሸንፏል።

👉ማንችስተር ዩናይትድ 3 – 0 ኖቲንግሀም

⚽️19 ‘ ማርከስ ራሽፎርድ

⚽️22 ‘ አንቶኒ ማርሽያል

⚽️87 ‘ ፍሬድ

ነጥባቸውን ሀያ ዘጠኝ ያደረሱት ማንችስተር ዩናይትዶች በ29 ነጥብ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዎልቭስ እንዲሁም ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ቼልሲ የሚጋጠሙ ይሆናል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.