የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች
ምድብ ሀ
ዶሬ ላንጋኖ 1-0 ድሬዳዋ ፖሊስ
አየነው ሳሙኤል
አዴት ከተማ 0-0 ዱከም ከተማ
ቢሾፍቱ ከተማ 3-1 አዲስ አበባ ፖሊስ
ወንድማገኝ አበራ ፣ ሚካኤል ወንድሙ እና አምሐ አበበ // ምስጋናው ፈይሳ)
ምድብ ለ
አማራ ውሃ ስራ 1-0 አማራ ፖሊስ
ያሬድ ማቴዎስ
ወሊሶ ከተማ 0-0 ወንዶ ገነት
ሞጆ ከተማ 1-1 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
በረከት ራህመቶ // ሲና ዮሴፍ
ምድብ ሐ
ልደታ ክ/ከተማ 1-1 ሐረር ከተማ
ቶማስ ቶይቶ // ካሌብ አበበ (በፍፁም ቅጣት ምት)
ሆለታ ከተማ 1-1 አረካ ከተማ
ሰለሞን አዳነ // ዘካርያስ ጅብሮ
ቡሬ ዳሞት 1-2 አዲስ ቅዳም
ልኡል ቢቂላ // መኳንንት እምናው ፣ ፋሲል አዲስ
ምድብ መ
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ 2-1 ቤተል ድሪመርስ
ቃሲም መሐመድ እና ዐወል አብደላ // ሀምዛ አብዱሀማን
በደሌ ከተማ 0-0 ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ
ደባርቅ ከተማ 1-1 ሾኔ ከተማ
ግርማይ ተክሌ // ደረጄ ጥላሁን