ኒውካስትሎች በአስደናቂነታቸው ቀጥለዋል ።

ኒውካስትሎች በአስደናቂነታቸው ቀጥለዋል ።

ዛሬ ታህሳስ 17 ከምሽቱ 12 ሰዓት የተደረገ የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤት

ኒውካስትል ዩናይትዶች በዉድ ፣ አልሚሮን እና ጆሊንተን ሶስት ጎሎች ታግዘው ሌስተር ሲቲን በማሸነፍ ደረጃቸውን ወደ 2ኛነት ከፍ አድርገዋል።

ሌሎችሞ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ሌሎች መርሐ ግብሮች ፉልሀም ፣ ዎልቭስ እና ብራይተን ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል።

👉 ሌስተር ሲቲ 0 – 3 ኒውካስል
⚽️ ውድ 3′
⚽️ አልሚሮን 7′
⚽️ ጆሊንተን 32′

👉 ክሪስታል ፓላስ 0 – 3 ፉልሃም
‘⚽️ ዲኮርዶቫ-ሪድ 31′
⚽️ ሪም 67′
⚽️ ሚትሮቪች 80′

👉 ኤቨርተን 1 – 2 ዎልቭስ
⚽️ ሚና 7′ ⚽️ ፖደንስ 22′
⚽️ አይት-ኑሪ 90′

👉 ሳውዝሃምፕተን 0 – 3 ብራይተን
⚽️ ዋርድ-ፕራውስ 73′ ⚽️ ላላና 14′
⚽️ ፔሮ 35′ በራሱ ላይ
⚽️ ማርች 56’

Leave a Reply

Your email address will not be published.