የቅዱስ ጊዮርጊሱ እስማኤል ኦሮ አጎሮ በፕሪሚየር ሊጉ ፈጣን ጎል አስቆጠረ

እስማኤል ኦሮ አጎሮ በፕሪሚየር ሊጉ ፈጣን ጎል አስቆጠረ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 13ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ስታዲየም ሐሙስ ታህሳስ 13 ቀን 2015 አ/ም
10:00 ሰአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከለገጣፎ ለገዳዲ ባከናወኑት ጨዋታ በ10 ሰከንዶች ውስጥ በ4 የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች ንክኪ ብቻ ቅዱስ ጊዮርጊሶች ግብ በማስቆጠር 1ለ0 የመሩ ሲሆን ጨዋታው በፈረሰኞቹ የበላይነት 4ለ0 ተጠናቋል።

ለገጣፎ ለገዳዲ 0 – 4 ቅዱስ ጊዮርጊስ

⚽️01′ እስማኤል ኦሮ አጎሮ
⚽️45′ እስማኤል ኦሮ አጎሮ
⚽️56′ ፍሪምፖንግ ሜንሱ
⚽️74′ ቸርነት ጉግሳ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.