አርባምንጭ ከተማ ከሲዳማ ቡና 3 አቻ ተለያዪ።

በድሬደዋ ስቴዲየም ሐሙስ ታህሳስ 13 ቀን 2015 አ/ም  01፡00 ሰአት ላይ የተጀመረ ጨዋታ ሲጠናቀቅ አርባምንጭ ከተማ ከሲዳማ ቡና 3ለ3 ተለያይተዋል ።
አርባምንጭ ከተማ 3 – 3 ሲዳማ ቡና
⚽️6′ አህመድ ሁሴን    ⚽️ 54′ ይገዙ ቦጋለ
⚽️17′ ተመስገን ደረሰ ⚽️61′ ይገዙ ቦጋለ
⚽️41′ ቡጣቃ ሸመና   ⚽️69′ ቡልቻ ሹራ

Leave a Reply

Your email address will not be published.