ምድብ ሀ

ጭሮ ከተማ 0-4 ዳንግላ ከተማ

ሀብታሙ ሲሳይ (2) እና ዳዊት አንተነህ (2)

አሶሳ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሌሞ

አንጋጫ ከተማ 1-3 ድሬዳዋ ፖሊስ

አሸናፊ ወርቁ // አሸናፊ ወርቁ (ራሱ ላይ) ፣ ኤርሚያስ ሙላቱ እና ትርፉ ታደሰ


ምድብ ለ

ጎሬ ከተማ 2-2 ቫርኔሮ ወረዳ 13

አብርሀም ወልደጊዮርጊስ እና ወንድምኩን እንዳልካቸው // አቤል አዲሱ እና ሱራፌል ታደለ

አማራ ውሃ ስራ 0-0 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

ሻኪሶ ከተማ 1-1 አማራ ፖሊስ

የኛነህ ታሪኩ // ሰኢድ ሁሴን


ምድብ ሐ

ጎጃም ደብረ ማርቆስ 0-0 ጎፋ ባራንቼ

ጎባ ከተማ 0-1 ኑዌር ዞን

ዮሴፍ ኡጁሉ

መቂ ከተማ 1-4 አረካ ከተማ

ጌትነት ፍቃዱ // እሸቱ አበበ ፣ ኤፍሬም አበራ ፣ ዘካርያስ ጀብሮ እና መለሰ ክፍሌ (ራሱ ላይ)


ምድብ መ

ገደብ አሳሳ 3-0 መቱ ከተማ

አወል ነብዩ (2) እና መሐመድ ደደፎ

ሆሞሻ ሻንጋ 0-1 ደጋን ከተማ

ጃክ ፓሌ

ቡሌ ሆራ 3-0 ቤተል ድሪመርስ

እስክንድር መንግስቱ (2) እና ኢስማኤል ሬድዋን