የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውጤቶች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውጤቶች
ምድብ ሀ
ሀላባ ከተማ 0 – 2 ባቱ ከተማ
እዩኤል ሳሙኤል እና ክንድዓለም ፍቃዱ
ጋሞ ጨንቻ 3 – 1 ቡታጅራ ከተማ
ፍሰሐ ቶማስ (ፍ) ፣ ለገሠ ዳዊት እና ገረሱ ገላዬ // ክንዴ አብቹ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 – 1 ወልዲያ
አቤል ማሙሽ እና ልዑልሰገድ አስፋው // በድሩ ኑርሁሴን
ምድብ ለ
ካፋ ቡና 0 – 0 ቦዲቲ ከተማ
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ 4 – 2 አዲስ አበባ ከተማ
አስናቀ ሞገስ ፣ ሆነልኝ ታሪኩ ፣ ከድር ሳላህ ፣ ኢምራን ሱላሚን // ዋለልኝ ገብሬ እና ከማል ሀጂ
ጂንካ ከተማ 0 – 1 ይርጋ ጨፌ ቡና
ሥዩም ዲሳሳ
ምድብ ሐ
ነገሌ አርሲ 0 – 3 ጅማ አባ ጅፋር
ሱራፌል ፍቃዱ ፣ ዳዊት ፍቃዱ ፣ አሚር አብዲ
ገላን ከተማ 0 – 1 ቡራዩ ከተማ
እንዳለማው ደሳለኝ
👉መረጃው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው።