የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 7ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውጤቶች

የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 7ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውጤቶች

ሀምበሪቾ ዱራሜ 2-0 ሰበታ ከተማ
ሰናይት ኤልያስ (2)
ባህር ዳር ከተማ 4-0 አራዳ ክፍለ ከተማ
የምወድሽ አሸብር (2) ፣ መንደሪን ታደሰ (2)
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ 0-1 ሱሉልታ ከተማ
ማርታ ወልዴ
አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ 3-2 ሞጆ ከተማ
ብርሃን ኃይለስላሴ ፣ ትመር ጠንክር እና ሰላም ለማ // ፅዮን ቶማስ እና ሰላማዊት ብርሃኑ

👉ዘገባው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.