ክሮሺያውያን በኳታሩ አለም ዋንጫ ሶስተኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀቁ

ክሮሺያውያን በኳታሩ አለም ዋንጫ ሶስተኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀቁ

በኳታሩ የ2022ቱ ዓለም ዋንጫ ለደረጃ በተደረገ መርሐ ግብር ክሮሽያ 2 ለ1 በሆነ ውጤት ሞሮኮ በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።

ክሮሺያ 2 – 1 ሞሮኮ
⚽️ ግቫርዲዮል 7′ ⚽️ ዳሪ 9′
⚽️ ኦርሲች 42′

ግቫርዲዮላ እና ኦርሲች ክሮሽያን አሸናፊ ያደረጉ ጎሎች ከመረብ ሲያሳርፉ ዳሪ የሞሮኮን ከመሸነፍ ያላዳነች ግብ አስቆጥሯል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.