የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ 5ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ 5ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች
ምድብ ሀ
ቢሾፍቱ ከተማ 0-2 ዶሬ ላንጋኖ
አሸናፊ ካለቶ እና ኤፍሬም ሌጋሞ
አዲስ አበባ ፖሊስ 1-1 ሙከ ጡሪ ከተማ
ኤርሚያስ ጌታቸው / ፍቃዱ ነጋሽ
ሀዲያ ሌሞ 0-1 ቦሌ ክ/ከተማ
አብዱልከሪም መሐመድ
ምድብ ለ
ወሊሶ ከተማ 0-0 ቅበት ከተማ
ወንዶ ገነት 1-1 አማራ ውሃ ስራ
ገብረመስቀል ዱባ / መንግስቱ መኮንን
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 1-1 አምባ ጊዮርጊስ
አስቻለው ስምኦን / ተመስገን ታምሩ
ምድብ ሐ
ቡሬ ዳሞት 0-0 ሆለታ ከተማ
አዲስ ቅዳም 1-1 ሱሉልታ ከተማ
ቴዎድሮስ እሸቴ / ጆንቴ ገመቹ
ኑዌር ዞን 3-4 አራዳ ክ/ከተማ
ኩዌር ዴንግ ቦል (2) እና ማክ ሳይመን // ብታሙ ኃይሌ (2) ፣ አቤል ደስታ እና ዮሴፍ ውብሸት
ምድብ መ
ደባርቅ ከተማ 1-0 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ
ሙሉጌታ ዘውዱ
ሾኔ ከተማ 1-1 ሞጣ ከተማ
ኤፍሬም እንድሪያስ / አቤል ፌዳ
ደጋን ከተማ 1 – 4 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ
ብርሀኑ ገብረየስ / ተመስገን ሰንደቶ ፣ ሄኖክ ፍቅሬ (2) እና ወለላ ሸምሱ


👉ዘገባው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው
