ለገጣፎ ለገዳዲና  አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋሩ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 12ኛ ሳምንት
በድሬደዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ሐሙስ ታህሳስ 06 ቀን 2015 አ/ም ምሽት 01፡00 ሰአት የተጀመረ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ለገጣፎ ለገዳዲና  አርባምንጭ ከተማ አቻ ተለያይተዋል ።

 

ለገጣፎ ለገዳዲ 1 – 1 አርባምንጭ ከተማ

⚽️90+2′ ኢብሳ በፍቃዱ  ⚽️ 7′ ሱራፌል ዳንኤል

Leave a Reply

Your email address will not be published.