የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ3ኛ ሳምንት ውድድሮች የሁለተኛ ቀን ውጤቶች

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ3ኛ ሳምንት ውድድሮች የሁለተኛ ቀን ውጤቶች

ምድብ ሀ

ባቱ ከተማ 0 – 0 ወሎ ኮምቦልቻ

ጅማ አባ ቡና 1 – 0 ሰበታ ከተማ

ብዙአየሁ እንደሻው

ወልዲያ ከተማ 0 – 0 ሀላባ ከተማ

ምድብ ለ

ቦዲቲ ከተማ 2-1 ንብ

አማኑኤል ኦሌሳ እና ናትናኤል ዳንኤል / አማኑኤል ተሾመ

አምቦ ከተማ 1-2 ነቀምቴ ከተማ

ጫላ ከበደ / ዳንኤል ዳዊት (2)

ይርጋጨፌ ቡና 2-1 ካፋ ቡና

ተካልኝ መስፍን እና ዮሐንስ ኪሮስ / ዮናታን ከበደ

ምድብ ሐ

ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ደሴ ከተማ

ዱላ ሙላቱ / ያሬድ ሀሰን እና ሀብታሙ ፈቀደ

ሶዶ ከተማ 0-2 ኮልፌ ክ/ከተማ

ፊሊሞን ገብረፃዲቅ እና ስንታየሁ ሰለሞን

ቡራዩ ከተማ 1-0 ነገሌ አርሲ

ሙሉጌታ ካሳሁን

👉መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.