ፈረንሳውያን ብዙ የተወራለትን የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አንበርክከዋል።

ፈረንሳውያን ብዙ የተወራለትን የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አንበርክከዋል።

ቅዳሜ ታህሳስ 1 ቀን 2015 የሩብ ፍጻሜ የመጨረሻ ጨዋታ ምሽት 4 ሰአት ተከናውኖ አሁን ሲጠናቀቅ ፈረንሳይ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድንን 2ለ1 አሸነፉ

የዓለም ሻምፒዮኖቹ ፈረንሳይ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን 2ለ1 በማሸነፍ ግማሽ ተቀላቅለዋል።

ኢንግላንድ 1-2 ፈረንሳይ
⚽️ሃሪ_ኬን 54′       ⚽️ቹአሜኒ 17′
⚽️ጂሩድ 78′

እንግሊዛውያን 2 የፍጹም ቅጣት ምት ቢያገኙም የመጀመሪያውን ፍጹም ቅጣት ምት ቢያስቆጥርም ሀሪ ኬን ሀገሩን አቻ ማድረግ የሚችልበትን ሁለተኛ የፍፁም ቅጣት ምት አምክኗል።

ሀሪ ኬን ባስቆጠራት የመጀመሪያ ፍጹም ቅጣት ምት የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አግቢነት ሪከርድን ከዋይን ሩኒ ጋር መጋራት ችሏል።

👉የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በመጪው ሳምንት ማክሰኞ እና ዕሮብ ሲከናወን ፈረንሳይ ሞሮኮ ጋር ምሽት 4:00 ሰዓት ዕሮብ ይጋጠማሉ።

👉ፈረንሳይ በምድብ ጨዋታ ያለፈችበት ውጤት

ፈረንሳይ 4 ለ1 አውስትራሊያ
ፈረንሳይ 2-1 ዴንማርክ
ፈረንሳይ 0 -1 ቱኒዚያ

👉ፈረንሳይ ከ16 ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ በተደረገ ጨዋታ
ፈረንሳይ 3 -1 ፖላንድን አሸንፋ አልፋለች

Leave a Reply

Your email address will not be published.