የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ የሚከተሉት ውጤቶች ተመዝግበዋል።

ምድብ ሀ (ባህር ዳር አፄ ቴዎድሮስ ስታዲየም)

ሀላባ ከተማ 2-1 ዱራሜ ከተማ

ሙሉቀን ተሾመ እና ጀሚል ታምሬ // አሊታ ማርቆስ

ወሎ ኮምቦልቻ 0-2 ወልዲያ

በድሩ ኑርሁሴን እና ቢንያም ፆመልሳን

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 ቡታጅራ ከተማ


ምድብ ለ – ጅማ

ካፋ ቡና 1-1 ከንባታ ሺንሺቾ

ዮናታን ከበደ // ዳዊት ተፈራ

ንብ 5-2 ይርጋ ጨፌ ቡና

ፉአድ ተማም ፣ ኪም ላም ፣ ንስሀ ታፈሰ ፣ ከፍያለው ካስትሮ ፣ ከነአን በድሉ // ስዩም ደስታ እና ፋንታሁን ተስፋዬ

ጅንካ ከተማ 3-3 አዲስ አበባ ከተማ

ሰይፉ ድሪባ ፣ ተመስገን ሀንቆ እና ከበደ ሀሰፋ (ራሱ ላይ) // ኤርሚያስ በኃይሉ ፣ ዘርዓይ ገብረስላሴ እና ሙሉቀን ታሪኩ


ምድብ ሐ – ሆሳዕና

ነገሌ አርሲ 0-0 ኦሜድላ

ደሴ ከተማ 2-0 ቡራዩ ከተማ

ተሰሎች ሳይመን እና ማናዬ ፋንቱ