ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን አሸንፋ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።
ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን አሸንፋ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።
የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 27 ቀን 2015 በጥሎ ማለፍ ምሽት 4 ሰአት የተጀመረ ጨዋታ አሁን ሲጠናቀቅ ፖርቹጋል ስዊዘርላንድ 6 ለ 1 አሸንፋ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች
👉ፖርቹጋል 6 – 1 ስዊዘርላንድ
⚽ራሞስ 17′ ⚽ አካንጂ57′
⚽ራሞስ 51′
⚽ ራሞስ 67′
⚽ፔፔ 33′
⚽ ጎሬሮ 55′
⚽ ሊያኦ 90+2
በሩብ ፍጻሜ ጨዋታ
👉 አርብ ህዳር 30 ቀን 2058
ክሮሺያ ከ ብራዚል ምሽት12:00 ሰአት
ኔዘርላንድ ከ አርጀንቲና ምሽት 04:00 ሰአት
👉ቅዳሜ ታህሳስ 1 ቀን 2015
ሞሮኮ ከ ፖርቹጋል ምሽት 12:00 ሰአት
ፈረንሳይ ከ እንግሊዝ ምሽት 04:00 ሰአት
ይገናኛሉ