የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዕጣ ወጥቷል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል ተከናውኖ የምድብ ድልድሉ በምስሉ ላይ በሚታየው መልኩ ወጥቷል።

ታህሳስ 9 የሚጀመረው ውድድር የመጀመርያ ሳምንት መርሐ ግብር የሚከተለውን ይመስላል:-

ምድብ ሀ (ሶዶ ስታዲየም)

ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ
ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ቀይ ዛላ ከ አዲስ አበባ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

ምድብ ለ (አበበ ቢቂላ ስታዲየም – አዲስ አበባ)

ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
ሲዳማ ቡና ከ መቻል
አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

አራፊ ቡድን – ኢትዮጵያ መድን

👉የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.