የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 24 ቀን 2015 የሚደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች
የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 24 ቀን 2015 የሚደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች
👉ፈረንሳይ ከ ፖላንድ ምሽት 12:00 ሰአት
👉እንግሊዝ ከ ሴኔጋል ምሽት 4:00
ፈረንሳይ ከምድብ 4 በአንደኝነት ያለፈችበት ውጤት
ፈረንሳይ 4 ለ1 አውስትራሊያ
ፈረንሳይ 2-1 ዴንማርክ
ፈረንሳይ 0 -1 ቱኒዚያ
👉ፖላንድ ከምድብ 3 በሁለተኛነት ያለፈችበት ውጤት
ፖላንድ 2 -0 ሳውድአረቢያ
ፖላንድ 0-2 አርጀንቲና
ፖላንድ 0-0 ሜክሲኮ
👉እንግሊዝ ከምድብ 2 በአንደኝነት ያለፈችበት ውጤት
እንግሊዝ 6 ለ 2 ኢራንን
እንግሊዝ 0 – 0 አሜሪካ
እንግሊዝ 3 ለ 0 ዌልስ
👉ሴኔጋል ከምድብ 1 በሁለተኝነት ያለፈችበት ውጤት
ሴኔጋል 3 – 1 ኳታር
ሴኔጋልን 0 – 2 ኔዘርላንድ
ሴኔጋል 2 -1 ኢኳዶር