የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 4ኛ ሳምንት ውጤቶች
የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 4ኛ ሳምንት ውጤቶች
👉አራዳ ክፍለ ከተማ 0-3 ሀምበርቾ
⚽️55′ ሰናይት ኤልያስ
⚽️77′ ስመወርቅ ዱፋዬ
⚽️ 82′ አብያላት አዲሴ
👉ሰበታ ከተማ 0-0 ሲዳማ ቡና
👉ሱሉልታ ከተማ 1-2 ባህር ዳር ከተማ
⚽️37′ ከቡሽ ሸዋዬ ⚽️ 64′ እምወድሽ አሸብር ፣
⚽️ 85′ ጥሩአለም ደሳለኝ
👉ለሚ ኩራ 1-0 ሞጆ ከተማ
⚽️19′ እስከዳር አወቀ
👉ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ 0-1 አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ
⚽️77′ ብርሀን ኃይለስላሴ
👉ለገጣፎ ለገዳዲ 1-0 ቂርቆስ ክ/ከተማ
⚽️68′ ፀሐይ ጉታ
👉ዎባ አሪ ሻኪሚ 0-1 ፋሲል ከነማ
⚽️34′ እየሩስ ዓለሙ
መረጃው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው