ስዊዘርላንድ ብራዚልን ተከትላ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች
ከምድብ 7 ስዊዘርላንድ ብራዚልን ተከትላ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች
የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 23 ቀን 2015 የሚደረጉ የምድብ 7 የመጨረሻ ጨዋታ መርሀ ግብር ምሽት 4 ሰአት ተጀምሮ አሁን ሲጠናቀቅ
ካሜሩን ብራዚልን በጨዋታ መጠናቀቂያ በአቡበከር ጎል ብታሸንፍም ሲውዘርላንድ ሰርቪያን በማሸነፏ ወዳቂ ሆናለች።
👉 ሰርቢያ 2-3 ስዊዘርላንድ
⚽️ሚትሮቪች 27′ ⚽️ሻኪሪ 20′
⚽️ቭላሆቪች 35′ ⚽️ኢምቦሎ 44′
⚽️ፍሪውለር 48′
👉ካሜሮን 1-0 ብራዚል
⚽️አቡበከር 90+1′
👉በመጀመሪያው የምድቡ ጨዋታ
ስዊዘርላንድ ካሜሩንን 1ለ0 ስታሸንፍ
ብራዚል ሰርቪያን 2ለ0 አሸንፋለች ።
👉በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ
ካሜሩንና ሰርቢያ 3ለ3 ሲለያዩ
ብራዚል ሲዊዘርላንድን 1 ለ 0 አሸነፋ ማለፏን አረጋግጣ ነበር።
በቀጣይ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ
ብራዚል ከ ደቡብ ኮሪያ
ፓርቹጋል ከ ስዊዘርላንድ
ይጋጠማሉ ።
👇👇
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=573633394770041&id=100063701568018&mibextid=Nif5oz