በኳታር የአለም ዋንጫ ከምድብ አራት አርጀንቲና እና ፖላንድ  አልፉ

በኳታር የአለም ዋንጫ ከምድብ አራት
አርጀንቲና እና ፖላንድ  አልፉ

የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 21 ቀን 2015 የተደረጉ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ምሽት 4 ሰአት ተጀምረው አሁን ሲጠናቀቁ አርጀንቲና እና ፖላንድ ከምድባቸው አልፈዋል

👉በዛሬውበምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ

ፖላንድ 0-2 አርጀንቲና
⚽️ማካሊስተር 46′
⚽️አልቫሬዝ 67′

ሳውዲ አረቢያ 1-2 ሜክሲኮ

⚽️አል ዶውሰሪ 90’+5  ⚽️ማርቲን 47′

                                 ⚽️   ቻቬዝ  52′

👉በምድቡ መጀመሪያ ጨዋታ  ሳውዲ አረቢያ አርጀንቲናን 2 ለ 1 ስታሸንፍ ፖላንድና ሜክሲኮ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል ።

👉በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ
ፖላንድ  2 -0 ሳውድአረቢያ
አርጀንቲና 2-0 ሜክሲኮ

በቀጣይ የጥሎ ማለፍ ውድድር አላፊዎቹ

👉 አርጀንቲና ከ አውስትራሊያ  ቅዳሜ 4ሰአት

👉ፈረንሳይ ከ ፖላንድ እሁድ 12:00
ይገናኛሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published.