ፖርቹጋል ኡራጋይን አሸንፋ ማለፏን አረጋገጠች።

ፖርቹጋል ኡራጋይን አሸንፋ ማለፏን አረጋገጠች።

የአለም ዋንጫ ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ) በምድብ 8 ምሽት4 ሰአት የተደረገ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ፖርቹጋል ኡራጋይን 2ለ0 አሸንፋ ወደቀጣዩ የጥሎ ማለፍ ውድድር ማለፏን አረጋገጠች።

ፖርቹጋል 2 – 0 ዩራጋይ

⚽ ብሩኖ ፈርናንዴዝ 54′
⚽️ብሩኖ ፈርናንዴዝ 90+3′(ፍ.ቅ.ም)

በመጀመሪያዎቹ የምድቡ ጨዋታ
ኡራጋይ እና ደቡብ ኮርያ ያለምንም ግብ አቻ ሲለያዩ ፖርቹጋል ጋናን 3ለ2 አሸንፋለች።

የምድቡ ወሳኝና የመጨረሻ ጨዋታዎች አርብ ህዳር 23 ቀን 2015 አ/ም

ጋና ከኡራጋይ
ፖርቹጋል ከ ደቡብ ኮሪያ ያከናውናሉ።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.