የዛሬ አለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታዎች
የዛሬ አለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታዎች
ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ)
👉ከምድብ 7
ካሜሮን ከ ሰርቢያ ቀትር 7:00
ብራዚል ከ ሲዊዘርላንድ ማታ 1:00
በመጀመሪያዎቹ የምድቡ ጨዋታ
ስዊዘርላንድ ካሜሩንን 1ለ0 ስታሸንፍ
ብራዚል ሰርቪያን 2ለ0 አሸንፋለች ።
ከምድብ 8
ደቡብ ኮርያ ከ ጋና ረፋድ10:00
ፖርቹጋል ከ ኡራጋይ ምሽት 4:00
በመጀመሪያዎቹ የምድቡ ጨዋታ
ኡራጋይ እና ደቡብ ኮርያ ያለምንም ግብ አቻ ሲለያዩ ፖርቹጋል ጋናን 3ለ2 አሸንፋለች።