ካሜሮንና ከ ሰርቢያ አቻ ተለያዩ
ካሜሮንና ከ ሰርቢያ አቻ ተለያዩ
ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ)
ቀን 7 ሰአት የተከናወነ ጨዋታ አሁን ሲጠናቀቅ
ካሜሩንና ሰርቢያ 3 ለ3 ተለያይተዋል
👉 ካሜሮን 3 – 3 ሰርቢያ
⚽ ካስቴሌቶ 29′ ⚽ ፓቭሎቪች 45+1
⚽አቡበከር63′ ⚽️ሚሊንኮቪችሳቪች45+3
⚽ ሞቲንግ 66′ ⚽ ሚትሮቪች 53′
በመጀመሪያዎቹ የምድቡ ጨዋታ
ስዊዘርላንድ ካሜሩንን 1ለ0 ስታሸንፍ
ብራዚል ሰርቪያን 2ለ0 አሸንፋለች ።
የዚህ ምድብ ሌላኛው ሁለተኛ ጨዋታ
ብራዚል በ ሲዊዘርላንድ መካከል ዛሬ ማታ 1:00
ይከናወናል ።
የምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ አርብ ህዳር 23 ቀን
ካሜሩን ከብራዚል
ሰርቢያ ከሲውዘርላንድ
ይጫወታሉ ።