ብራዚል ማለፏን አረጋገጠች

ብራዚል ማለፏን አረጋገጠች

ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ)
ምሽት 1 ሰአት የተከናወነ  ጨዋታ አሁን ሲጠናቀቅ ብራዚል ሲዊዘርላንድን 1 ለ 0 አሸነፋ ማለፏን አረጋግጣለች ።

   👉 ብራዚል 1 – 0 ስዊዘርላንድ

     ⚽ ካሴሚሮ 83′

ዛሬ በተደረገ ሌላኛው ጨዋታ ካሜሩንና ሰርቢያ 3ለ3 ተለያይተዋል።

በመጀመሪያዎቹ የምድቡ ጨዋታ
ስዊዘርላንድ ካሜሩንን 1ለ0 ስታሸንፍ
ብራዚል ሰርቪያን 2ለ0 አሸንፋለች ።

1ኛ. ብራዚል – ስድስት ነጥብ 3 ንጹህ ጎል
2ኛ. ስዊዘርላንድ – ሶስት ነጥብ ያለምንም ግብ
3ኛ. ካሜሮን – አንድ ነጥብ 1 የግብ እዳ
4ኛ. ሰርቢያ – አንድ ነጥብ 2 የግብ እዳ

የምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ አርብ ህዳር 23 ቀን
ካሜሩን ከብራዚል
ሰርቢያ ከሲውዘርላንድ
ይጫወታሉ ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.