ኮስታ ሪካ ጃፓንን አሸነፈች

ኮስታ ሪካ ጃፓንን አሸነፈች

የኳታር 2022 የፊፋ የአለም ዋንጫ የምድብ 5 ሁለተኛ ዙር ጨዋታ እሁድ ህዳር 18 ቀን 2015 አ/ም 7 ሰአት በተደረገ ጨዋታኮስታ ሪካ ጃፓንን 1 ለ 0 አሸነፈች

ጃፓን 0-1 ኮስታ ሪካ
⚽️ፍለር 81

በመጀመሪያዎቹ የምድቡ ጨዋታ ስፔን ኮስታሪካን 7ለ0 ስትረታ ጃፓን ጀርመንን 2ለ1 አሸንፋለች።

Leave a Reply

Your email address will not be published.