አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ቤልጂየምን በማሸነፍ ታሪክ ሰራች
አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ቤልጂየምን በማሸነፍ ታሪክ ሰራች
የኳታር 2022 የፊፋ የአለም ዋንጫ የምድብ 6 ሁለተኛ ዙር ጨዋታ እሁድ ህዳር 18 ቀን 2015
ቀን 10 ሰአት በተደረገ ጨዋታ
አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ቤልጂየምን 2ለ0 በማሸነፍ ታሪክ ሰራች
ቤልጂየም 0-2 ሞሮኮ
⚽️ሳቢሪ 73′
⚽️አቡክላል 91
በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ ቤልጅየም ካናዳን 1ለ0 ስታሸንፍ አፍሪካዊቷ ሞሮኮና ክሮሽያ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል።
የክሮሺያና የካናዳ ጨዋታ እስከሚከናወን
ምድቡን ሞሮኮ በ4 ነጥብና በ2 ግብ ስትመራ
ቤልጂየም በ3 ነጥብና በ1 ግብ እዳ ሁለተኛ ለይ ተቀምጣለች
በቀጣይ የምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ሀሙስ ህዳር 22 ቀን 2015
ሞሮኮ ከ ካናዳ
ቤልጅየም ከ ክሮሺያ
የሚጫወቱ ይሆናል