አፍሪካዊቷ ቱኒዚያ በአውስትራሊያ ተሸነፈች

አፍሪካዊቷ ቱኒዚያ በአውስትራሊያ ተሸነፈች

የኳታር 2022 የፊፋ የአለም ዋንጫ የምድብ 4 ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ቅዳሜ ህዳር 17 ቀን 2015
ቀትር 7 ሰአት በተደረገ ጨዋታ አውስትራሊያ ቱኒዚያን 1 ለ 0 አሸነፈች።

ቱኒስያ 0-1 አውስትራሊያ
⚽️ ዱኬ 23′

በመጀመሪያው የምድቡ ጨዋታ ቱኒዚያና ዴንማርክ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይታ
የነበረ ሲሆን አውስትራሊያ በፈረንሳይ 4 ለ 1 ተሸንፋ ነበር።

👉ፈረንሳይ ና ዴንማርክ ዛሬ ምሽት አንድ ሰአት እስከሚጫወቱ

ፈረንሳይ በ3 ነጥብና በ3 ግብ አንደኛ

አውስትራሊያ በ3 ነጥብና በ2 የግብ እዳ ሁለተኛ
ዴንማርክ በ1 ነጥብ ያለምንም ግብ ክፍያ ሶስተኛ

ቱኒዚያ በ1 ነጥብና በ1 የግብ እዳ አራተኛ ደረጃን ይዘው ይቀጥላሉ።

በቀጣይ የምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ህዳር 21 ቀን 2015 አ/ም

👉 አውስትራሊያ ከዴንማርክ

👉ቱኒዚያ ከፈረንሣይ የሚጋጠሙ ይሆናል ።

 

👇👇👇👇

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.