ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 9ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም

ሐሙስ ህዳር 15 2015

10:00 በተከናወነ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል ።

👉 ወልቂጤ ከተማ 0 – 0 ሀዲያ ሆሳዕና

በ10ኛው ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ ከ ድሬደዋ እንዲሁም ሀድያ ሆሳህና ከ ባህር ዳር ከተማ የሚጫወቱ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.