ሲውዘራልድ ካሜሩንን አሸነፈች

ሲውዘራልድ ካሜሩንን አሸነፈች

ህዳር 15 ቀን ሀሙስ ቀን 7 ሰአት በተደረገ የምድብ 7 ጨዋታ
ስዊዘርላንድ ከ ካሜሩንን 1ለ0 አሸነፈች

ስዊዘርላንድ 1 – 0 ካሜሩን
⚽️ኢምቦሎ 49′

ትውልደ ካሜሮኒያዊው ብሬል ኢምቦሎ ስዊዘርንላድን ቀዳሚ ማድረግ የቻለች ግብ 49ኛው ደቂቃ ላይ በትውልድ አገሩ ካሜሩን ላይ በማስቆጠሩ ደስታውን ከመግለፅ ተቆጥቦ ታይቷል።

በምድቡ ሁለተኛ የጨዋታ መርሐ ግብሮች ሰኞ ህዳር 19 ቀን
ስዊዘርላንድ ከብራዚል
ካሜሩን ከ ሰርቪያ የሚጫወቱ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.