ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮ ኤሌትሪክን አሸነፈ

ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮ ኤሌትሪክን አሸነፈ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 9ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም

ረቡዕ ህዳር 14 2015
ምሽት 01:00 ሰአት በተከናወነ ጨዋታ

ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮ ኤሌትሪክን 4 ለ 2 አሸነፈ

👉ኢትዮ ኤሌትሪክ 2 – 4 ኢትዮጵያ ቡና
⚽️55′ ሄኖክ አየለ            ⚽️14′ መሐመድ ናስር
⚽️69′ ልደቱ ለማ            ⚽️22′ ብሩክ በየነ
⚽️53′ መሐመድ ናስር
⚽️72′ ሮቤል ተሚካኤል(ፍ)

በቀጣይ የ10 ኛ ሳምንተሰ መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌትሪክ ከመቻል
ኢትዮጵያ ቡና ከለገጣፍ ለገዳዲ የሚገናኙ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.