ሲዳማ ቡና መቻልን አሸነፈ

ሲዳማ ቡና መቻልን አሸነፈ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 9ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም

ማክሰኞ ህዳር 13 ቀን 2015 አ/ም
10:00 በተደረገ ጨዋታ

👉መቻል 0 – 2 ሲዳማ ቡና
⚽️17′ ፍሬው ሰለሞን
⚽️75′ ሙሉዓለም መስፍን

👉በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመራው ሲዳማ ቡና ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራውን መቻልን ፍሬው ሰለሞን በ17ኛው ደቂቃ ሙሉዓለም መስፍን በ75ኛው ደቂቃ ባስቆጠሩዋቸው ሁለት ግቦች 2ለ0 አሸንፏል በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መቻል ባለፉት አራት ጨዋታ በተከታታይ ተሸንፏል።

👉በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር መቻል ከ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እንዲሁም ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ የሚገናኙ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.