አሳዛኝ ተሸናፊዋ ሴኔጋል

አሳዛኝ ተሸናፊዋ ሴኔጋል

በ2022ቱ የኳታር አለም ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ምሽች 1 ሰዓት ላይ ኔዘርላንድን ከሴኔጋል አገናኝቶ ጨዋታው በኔዘርላንድ አሸናፊነት ተደምድሟል ።

ኔዘርላንድን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች በኮዲ ጋክፖ 84’ኛ ደቂቃ እና በክላሰን 90+9’ኛው ደቂቃ ግብ ታግዘው የአፍሪካ ሻምፒዮኖቹን ሴኔጋሎችን 2ለ0 ረተዋል ።

በቀጣይ የምድቡ መርሐ ግብር በእለተ አርብ ሴኔጋል ኳታር ስትገጥም ኔዘርለንድ ደግሞ ከኢኳዶር ጋር የምትጫወት ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.