ወላይታ ድቻ አሸነፈ

ወላይታ ድቻ አሸነፈ

👉ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 8ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም

👉ሀሙስ ህዳር 08 2015
በ 10:00 ሰአት በተከናወነ ጨዋታ

ወላይታ ድቻ አዳማ ከተማን 2 ለ1 አሸንፈዋል።

የወላይታ ዲቻን የማሸነፊያ ጎሎች ዮናታን ኤልያስ በ⚽️61ኛዉ ደቂቃ እንዲሁም ቃልኪዳን ዘላለም በ⚽️65ኛዉ ደቂቃ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥረዋል።

⚽️በ46ኛው ደቂቃ ቦና አሊ የአዳማ ከተማዎችን ብቸኛ ግብ ከመረብ አሳርፏል።

በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ እንዲሁም ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.