ሀዋሳ ከተማ በሽርፍራፊ ደቂቃዎች ነጥብ ተጋራ
ሀዋሳ ከተማ በሽርፍራፊ ደቂቃዎች ነጥብ ተጋራ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 8ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም
ረቡዕ ህዳር 07 2015
በ10:00 ሰአት በተከናወነ ጨዋታ
ሀዲያ ሆሳዕና 2 – 2 ሃዋሳ ከተማ
⚽️25′ ፀጋዬ ብርሃኑ ⚽️ 90+2′ ሙጂብ ቃሲም(ፍ)
⚽️85′ መለሰ ሚሻሞ ⚽️ 90+3′ ኤፍሬም አሻሞ
👉ሀድያ ሆሳዕናዎች በፀጋዬ ብርሀኑ እና መለሰ ሻሚሶ ጎሎች 2ለ0 እየመሩ አሸናፊነታቸው በሰፊው ቢጠበቅም ሙጂብ ቃሲም እና ኤፍሬም አሻሞ በጨዋታው መጠናቀቂያ ሽርፍራፊ ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀዋሳ ከተማን ከሽንፈት ታድገውታል።
👉በቀጣይ የዘጠነኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ከ ወልቂጤ ከተማ እንዲሁም ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚጋጠሙ ይህናል።