ቤሩት ሊባኖስ በተካሄደ የማራቶን ዉድድር ኢትዮጵያዊያን በሁለቱም ጾታ አሸናፊ ሆነዋል

ቤሩት ሊባኖስ በተካሄደ የማራቶን ዉድድር ኢትዮጵያዊዉ ምትኩ ደቀባ 2:14:21 በሆነ ሰዓት በመግባት 1ኛ ሲሆን

ሙለታ ፈለታ 2:21:28 በሆነ ሰዓት 2ኛ ሆኖ አጠናቋል

ኬንያዊዉ ቤንጃሚን ማሎት 2:30:35 በሆነ ሰዓት 3ኛ ሆኖ አጠናቋል።

በሴቶች ሙሉጎጃም አምቢ 2:28:57 በሆነ ሰዓት በመግባት አንደኛ ሆና አጠናቃለች።

ኬንያዊቷ ሼላ ኪፕላጋት 2:37:27 ሰዓት በማስመዝገብ 2ኛ ስትሆን

ሌሊሴ ሮቤ 2:44:14 ሰዓት በማስመዝገብ 3ኛ ሆና ዉድድሩን አጠናቃለች።

Leave a Reply

Your email address will not be published.