አርሰናል መሪነቱን በ5 ነጥብ አስፍቷል።

አርሰናል መሪነቱን በ5 ነጥብ አስፍቷል።

አሁን በተጠናቀቀ በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የቅዳሜ የህዳር 3 ቀን የመጨረሻ የምሽት 4.30 ጨዋታ
አርሰናል ዎልቭስን በሜዳው ሞሊንክስ ስታዲየም በአንበሉ ኦዴጋርድ ሁለት ጎሎች አማካኝነት አሸንፎ መሪነቱን በ5 ነጥብ አስፍቷል

👉ዎልቭስ 0 – 2 አርሰናል

⚽55′ ኦዴጋርድ
⚽️75’ኦዴጋርድ

አርሰናል ሊጉን በአምስት ነጥብ ልዩነት ከተከታዩ ማንችስተር ሲቲ በልጦ በሰላሳ ሰባት ነጥብ መምራታቱን ቀጥሏል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.