ብሬንትፎርድ ማንችስተር ሲቲን በሜዳው አሸነፈ
ብሬንትፎርድ ማንችስተር ሲቲን በሜዳው አሸነፈ
👉በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ስብስብን ብሬንትፎርድ የገጠሙት ማንችስተር ሲቲዎች 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፈው በዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ሽንፈትን አስተናግደዋል።
ማንቸስተር ሲቲ 1-2 ብሬንትፎርድ
⚽️ፎደን 45′ ⚽️ቶኒ 16′
;⚽️ 97′
👉ለሀገሩ በአለም ዋንጫ ባለመመረጡ ቅሬታ የነበረው ኢቫን ቶኒ የብሬንትፎርድን ሁለት የማሸነፊያ ጎሎች በማንችስተር ሲቲ ላይ በማስቆጠር ደጋፊዎቹንና የሊጉን መሪ የሆኑትን የአርሰናል ደጋፊዎችን አስፈንጥዟል።
👉ፎደን የማንችስተር ሲቲን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል ።
👉 ማንችስተር ሲቲ በሰላሳ ሁለት ነጥብ ከመሪው አርሰናል በሁለት ነጥብ ርቆ የሚገኝ ሲሆን አርሰናል ዛሬ ምሽት ድል የሚቀናቸው ከሆነ የነጥብ ልዩነቱ ወደ አምስት ከፍ በማደርግ
ከ2007/08 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እስከ አሮጌው አመት 2022 በመሸጋገር እስከ ታህሳስ 2023 የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ሆኖ ይቀጥላል ።