ኢትዮጵያ መድን የሊጉን መሪነት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተረከበ።

ኢትዮጵያ መድን የሊጉን መሪነት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተረከበ።

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 7ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም

አርብ ህዳር 02 2015
10:00

በቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ የሚመራው የኢትዮጵያ መድህን ክለብ በሰባተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክን 2ለ0 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተረከበ።

ኢትዮጵያ መድን 2 – 0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
⚽️74′ አሚር ሙደሲር
⚽️87′ ሀቢብ ከማል

👉በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድህን ከ ሲዳማ ቡና እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.