በኒዮርክ ማራቶን በወንድም በሴትም ኬኒያዊያንና ኢትዮጵያውያን አሸንፈዋል።
👉እሁድ ጥቅምት 27 ቀን 2015 በኒዮርክ ማራቶን በወንድም በሴትም ኬኒያዊያንና ኢትዮጵያውያን አሸንፈዋል።
👉ኤቫንስ ቼቤት 2:08:41 በሆነ ሰዓት በመግባት አንደኛ ሆኖ ጨርሷል።
👉ኢትዮጵያዊዉ ሹራ ቂጣታ ሁለተኛ ሆኖ ውድድሩን ጨርሷል። የገባበት ሰዓት 2:08:54 ነዉ።
👉አብዲ ናጌየ ከኔዘርላንድ 2:10:31 በሆነ ሰዓት 3ኛ ሆኖ አጠናቋል።
👉በሴቶች ኢትዮጵያዊቷ የኦሪገን አለም ሻምፒዮና አሸናፊ ጎይቲቶም ገብረስላሴ 3ኛ በመሆን ውድድሯን አጠናቃለች የገባችበት ሰዓት 2: 23:39 ነዉ
👉ኬንያዊቷ ሻሮን ሎኬዲ 2:23:23 ሰዓት በማስመዝገብ 1ኛ ሆና ጨርሳለች።
👉እስራኤላዊቷ አትሌት ሎናህ ሳልፒተር 2:23:30 በሆነ ሰዓት በመግባት 2ኛ ሆና አጠናቃለች።
👉4ኛ 5ኛና 6ኛ ደረጃን ኬንያዉያን አትሌቶች ይዘዉ ዉድድሩን ጨርሰዋል።