ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸንፏል።

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 6ኛ ሳምንት በድሬደዋ አለም አቀፍ ስታዲየም
ሰኞ ጥቅምት 28 2015
10:00 ላይ በተከናወነ ጨዋታ

ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸንፏል።

የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ጎሎች ይገዙ ቦጋለ ⚽️በ9ኛዉና ⚽️በ29ኛዉ ደቂቃ አስቆጥሯል።

በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ እንዲሁም አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና የሚገናኙ ይሆናል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.