አርሰናል መሪነቱን ተረከበ

አርሰናል መሪነቱን ተረከበ

👉ቼልሲ በሜዳው የገጠሙት አርሰናሎች ሙሉ ለሙሉ የበላይነት በመውድ ከቼሊሲ ሜዳ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አግኝተዋል ።

👉ጋብሬል ማግሀሌስ በ63ኛው ደቂቃ ⚽️ብቸኛዋን የአርሰናል የማሸነፊያ ግብ አስቆጥሯል።

👉 አርሰናል ሰላሳ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ የሊጉን መሪነት ከማንችስተር ሲቲ ተረክቧል።

👉 በለደን ደርቢ በመድፈኘቹ የተሸነፈው ቼልሲ በሀያ አንድ ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

👉 በቀጣይ አርሰናል ከ ዎልቭስ እንዲሁም ቼልሲ ከ ኒውካስትል ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.