ወልቂጤ ከተማ ኢትዮ ኤሌትሪክን አሸነፈ
ወልቂጤ ከተማ ኢትዮ ኤሌትሪክን አሸነፈ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 01:00 ሰዓት በተካሄደዉ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ኢትዮ ኤሌትሪክን 2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል ።
የወልቂጤ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ልማደኛው ጌታነህ ከበደ በ21′ እና በ52′ ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር ኢትዮ ኤሌትሪክን ከሽንፈት ያላዳነች ግብ ታፈሰ ሰርካ በ90+4 አስቆጥሯል ።