ማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ወደቀጣዩ ዙር አልፈዋል
በምሽቱ የኢሮፕ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ሪያል ሶሴዳድን የገጠሙት ማንችስተር ዩናይትዶች 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ።
የማንችስተር ዩናይትድን ብቸኛ ግብ አሊያንድሮ ጋርናቾ አስቆጥሯል ።
ማንችስተር ዩናይትዶች በአስራ አምስት ነጥቦችን ሪያል ሶሴዳድን ተከትለው በሁለተኛነት አጠናቀዋል።
የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል
ኬረን ቴርኒ ባስቆጠረው ጎል ዙሪክን አንድ ለዜሮ በማሸነፍ 15 ነጥብ በመያዝ ምድቡን በበላይነት አጠናቋል።
👉በሌሎች የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች
ትራብዞንስፖር ፣ሼሪፍ፣ሚትላንድ ፣ ፌይኖርድ ፣ ናንትስ እና ሞናኮ ተጋጣሚዎቻቸውንአሸንፈዋል።
👇
👇
👇