አርሰናል መሪነቱን ተረከበ

አርሰናል መሪነቱን ተረከበ

አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን በሰፊ የግብ ልዩነት በመርታት የሊጉን መሪነት ከማንችስተር ሲቲ ተረክበዋል።

ኔልሰን 2 ግቦች እና ጋብሬል ማርቲኔሊ ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ ፣ ቶማስ ፓርቴ የማሸነፊያ ጎሎችን ለመድፈኞቹ አስቆጥረዋል።

በቀጣይ አርሰናል ከሜዳው ውጪ ቼልሲን የሚገጥሙ ሲሆን ኖቲንግሀሞች ደግሞ ብሬንትሮርድን ያስተናግዳሉ ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.