ሊቨርፑል በሜዳው ተሸነፈ
ሊቨርፑል በሜዳው ተሸነፈ
👉ሊቨርፑል በአንፊልድ ስታዲየም በሊድስ ዩናይትድ 2ለ1 ተሸነፈ።
ሊቨርፑል 1 2 ሊድስ
⚽️ሳላህ 14′ ⚽️ሮድሪጎ 4′
⚽️ሰመርቪል 89
👉ሮድሪጎ እና ሰመርቪል ለሊድስ የአሸናፊነትን ግቦች ከመረብ አስቆጥረዋል።
ግብጻዊው ሞሀመድ ሳላህ ለሊቨርፑልን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ አስቆጥሯል መሀመድ ሳላህ በውድድር ዓመቱ ያስቆጠራቸውን ግብችን አስራ አንድ ማድረስ ቢችልም ሊቨርፑል ለአራተኛ ግዜ ከመሸነፍና በ16 ነጥብ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ከመቀመጥ አልታደገውም።
👉 ሊቨርፑል በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር እሁድ ጥቅምት 27 ቀን ምሽት 1.30 ላይ ከቶተንሀም ጋር የሚገጥም ይገጥማል።
👉ሊድስ ቅዳሜ ጥቅምት 26 ቀን ከበርንማውዝ ጋር የሚገጥም ይሆናል።